Get Mystery Box with random crypto!

………… ሕይወት አልጋ በአልጋ አይደለችም። የተወለድነው በጣዕርና በሥቃይ ውስጥ ነው። እናቶቻችን | ቅኔ ያለው ትውልድ

…………

ሕይወት አልጋ በአልጋ አይደለችም። የተወለድነው በጣዕርና በሥቃይ ውስጥ ነው። እናቶቻችን ሲወልዱን ”ምጡን እርሺውና ልጁን አንሺው” የትባሉ ናቸው። ተጽፈው ያነበብናቸው፣ የወደድናቸው መጻሐፍትና ገጽ ባሕርያን ሳይቀሩ በጽኑ መከራ ውስጥ ተፈትነው ያለፉ ናቸው። ምናልባት እያንዳንዳችን በየእርምጃዎቻችንና ልክ እየተጻፉ ያሉ ጅምር መጽሐፍቶች ነን። እያዘጋጀን ላለነው ግል ታርክ ጸሐፊውም ዋና ገጸ ባሕርይውም እኛ ነን።

{ትዝታሽን፡ ለእኔ ትዝታዬን፡ ለአንቺ}

╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!