Get Mystery Box with random crypto!

#የዚህ ትውልድ ቅኔ} እኛ እኮ ዘመኔ የትውልድ ካርታ ነን ያ ትውልድ አንስቶ ያ ትውልድ የጣለ | ቅኔ ያለው ትውልድ

#የዚህ ትውልድ ቅኔ}

እኛ እኮ ዘመኔ የትውልድ ካርታ ነን
ያ ትውልድ አንስቶ ያ ትውልድ የጣለን
በትላንቱ ቁማር ዛሬን የተበላን።
{ነጋ ፍቅሬ}

╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!