Get Mystery Box with random crypto!

ይህ መልከ መልካም ፍጥረት ዴሞዴክስ ይባላል። መጠኑ በግምት 0.3mm ነው፤ ይህም ማለት በፊታች | ቅኔ ያለው ትውልድ

ይህ መልከ መልካም ፍጥረት ዴሞዴክስ ይባላል። መጠኑ በግምት 0.3mm ነው፤ ይህም ማለት በፊታችን ላይ ሲኖር ማየት አንችልም ማለት ነው፤ መኖሪያውም በተለይም በግንባራችን ፣ በአፍንጫችንና በአገጫአችን ላይ ይኖራል ። ሁልጊዜም በዚያው ነው ማታ ማታ በፊታችን ላይ በደንብ ከተደላደሉ በኋላ እንቁላሎቻቸውን በቆዳችን ቀዳዳዎች ውስጥ ይጥላሉ። በጣም አስቂኝ ነገር ዲሞዴክስ ምንም ዓይነት የፊንጢጣ ቀዳዳ የሌለው መሆኑ ነው። ቆሻሻቸውን ማስወጣት ስለማይችሉ ሰውነታቸው እስኪሞቱ ደረስ ያብጣል .. ይሄ ሁሉ የሚሆነው ፊት ላይ ነው።

╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!