. . አንዳንድ ሰዎች አሉ . . በጨለማ ተጉዘው ለሌላው ብርሃን የሚሆኑ አንቺ ያቺ ባለነፍሳም ብርሃን ነሽ. . ሁሌም ትሆኚያለሽ . . !! መልካምነት ታላቅ ውብ እናቷን አጣች !! ዘሚ የኑስ- እናት ፣ እህት ፣ የሴት ውሃ ልክ . . . የመብቃት ጥግ . . . የማጠፊ እውነት! ለምንሽሽ ሁሉ መፅናናት እመኛለው!! @keney_serezoch 116 viewsedited 11:45