……ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ኢድ አል ፈጥር አደረሳቹ!!!! …… ጥፍጥ ያለ በዓል ይሁንላቹ!! "የአላህ ባርያ ወንድሙን በመርዳት ላይ እስካለ ድረስ አላህም እርሱን ይረዳዋል።" (ሰ.ዐ.ወ). . ይህን ጣፋጭ ቃል በማስታወስ ያለው የሌለውን ወንድሙን በማስደሰት ቀኑን ሽብርቅ ብላቹ ዋሉበት!! ╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀: @keney_serezoch @keney_serezoch ╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ ፍቅር አሁን !! 134 views15:21