Get Mystery Box with random crypto!

ተስፋ በርግጥ የወደቀውን ያነሳል፤ የተሰበረውን ይጠግናል። ስለዚህ ዛሬን በደስታ እየኖርህ ነገ የ | ቅኔ ያለው ትውልድ

ተስፋ በርግጥ የወደቀውን ያነሳል፤ የተሰበረውን ይጠግናል።
ስለዚህ ዛሬን በደስታ እየኖርህ ነገ የተሻለ ቦታ መድረስ እንደምትችል በፈጣሪ መልካም ተስፋ አድርግ። ኹኔታዎች ምቹ ባይመስሉም ተስፋህን ግን አታርቀው፤ ሁሌ ለችግርህና ለሐዘንህ ተስፋን አሳያቸው። ሕይወትህ መከራ፣ ችግር፣ ሐዘን ውስጥ ቢገባም በቅርብ ወደ በለጠ ደስታ፣ ድልና ስኬት እንደምትሸጋገር እመን። በምታልፍበት የሕይወት ችግር ውስጥ የምትኖረው ለጥቅት ጊዜ ብቻ እንደኾነ ለችግርህ ንገረው። በነገ መልካም ተስፋ ዛሬን በደንብ ጠንክረህ ሥራ በደስታም ኑር።

ሜሎሪና

╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!