……………… …………… ለማምሻ “ሁላችንም እንፈጥረው ዘንድ የተፈጠርንለት ጥበብ አለ፡፡ እናም ደግሞ ጉዳዩ የሕይወታችን ማዕከላዊ ነጥብም ነው፡፡ ምንም ያህል ራሳችንን ለማታለል ብንሞክርም - ጉዳዩ ምን ያህል ለደስታችን ወሳኝ መሆኑን አናጣውም፡፡ ብዙውን ጊዜ ያ ጥበብ ለዓመታት በጫንንበት ፍርሃት፣ የጥፋተኝነት ስሜት እና ወላዋይነት ሥር ተሸፍኗል፡፡ ግን ደግሞ ብቃታችንን ካልተጠራጠርን ግባችን ይሳካል ሕልማችንም እውን ይሆናል !!!አዎን … በዕርግጥም በክብር የመኖር ብቸኛው መንገድ ይህ ነው…” {Paulo Coelho, The Pilgrimage} ┄┄┉✽̶»̶̥ ͜͡ ❀❀ ͜͡»̶̥✽̶┉┄ @keney_serezoch @keney_serezoch ┄┄┉✽̶»̶̥ ͜͡ ❀❀ ͜͡»̶̥✽̶┉┄ ……… ፍቅር ……… አሁን……… 167 views15:37