Get Mystery Box with random crypto!

እእ ትዳር እንዴት ነዉ እላታለዉ 'ቀይ ሽንኩርት በለዉ ባሌን' አለችኝ። 'እንዴት ማለት?' እላታ | ኮሽታ εntertainment

እእ ትዳር እንዴት ነዉ እላታለዉ

"ቀይ ሽንኩርት በለዉ ባሌን" አለችኝ።
"እንዴት ማለት?" እላታለዉ
"ይኸዉ ሁሌ እንዳስለቀሰኝ ነዉ"

@koshhhh
ሼር ይደረግ! ሌሎችንም ወደ ቻናላችን ይጋብዙ!
Stay with us for more. fun mimi and fact