Get Mystery Box with random crypto!

የፋርማሲ ሰልፍ ላይ ሆነን .. …'አንዱ በሚያሳዝን ድምፅ እባካችሁ ሰው አስተኝቼ ነው የመጣሁት | ኮሽታ εntertainment

የፋርማሲ ሰልፍ ላይ ሆነን .. …"አንዱ በሚያሳዝን ድምፅ እባካችሁ ሰው አስተኝቼ ነው የመጣሁት እባካችሁ ቅድሚያ ስጡኝ ሰው አስተኝቼ የመጣሁት ብሎ ቅድሚያ ከተሰጠው በሀኀላ ምን ቢል ጥሩ ነው
.
.
.
.
.
"ኮንዶም ስጠኝ!"

@koshhhh

Share