Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ የስነ-ፅሁፍ ምሽት የምክንያታዊ ባለራዕዩች ስብስብ ወርሃዊ የስነ-ፅሁፍ ምሽቱን ታህሳስ | Merahit Club / መራሒት ክበብ

ታላቅ የስነ-ፅሁፍ ምሽት

የምክንያታዊ ባለራዕዩች ስብስብ ወርሃዊ የስነ-ፅሁፍ ምሽቱን ታህሳስ 2 /2014 ዓ.ም በቴክኖ ካምፓስ የሚያካሂድ ሲሆን " ግለሰባዊ ነፃነት እስከ ምን ጥግ ድረስ መተግበር አለበት " በሚል ርዕስ የተለመደውን ውይይቱን አካቶ ወደ እናንተ ለመቅረብ ዝግጅቱን ጨርሷል፡፡ ስለሆነም ሁላችሁም ተገኝታችሁ ምሽታችሁን አብራችሁን ታሳልፉ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

 

በዕለቱ የሚቀርቡ ዝግጅቶች

ግጥም

  ወግ

  ዝክረ መፅሃፍ

ሙዚቃ

  አጭር ውይይት እና ሌሎችም

 


እንዳያመልጦ

  ቦታ፡-ቴክኖ(IOT) wifi ቦታ ( አምፊ ቲያትር )

 

#ኑየቆምንበትንመሠረትእንፈትሽ
#የተሻለትውልድለተሻለችኢትዮጲያ
@RvcClub
@RvcClub