Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ዉድ የመራሒት ቤተሰቦች እነሆ መራሒት ተወዳጁን የአርብ ምሽት ፕሮግራሟን ለመጀመር ዝግጅ | Merahit Club / መራሒት ክበብ

ሰላም ዉድ የመራሒት ቤተሰቦች
እነሆ መራሒት ተወዳጁን የአርብ ምሽት ፕሮግራሟን ለመጀመር ዝግጅቷን አጠናቃ ምሽታችሁን ከእኛ ጋር ሁኑ ትላለች ።
በአለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን 16ቱን ብርቱካናማ ቀናት መጨረሻ ምክንያት በማድረግ በተሰናዳዉ ፕሮግራማችን ኑ በጋራ ደማቅ አርብ ምሽትን እናሳልፍ!!

አርብ ምሽት በቤተ-መራሒት:-
ስለ 16ቱ ብርቱካናማ ቀናት ይወሳል
ግጥም
ትረካ
ዝክረ መፅሀፍና ሌሎችም አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራሞች የእናንተን መምጣት ይጠብቃሉ።

አድራሻ :White House በሚገኘዉ zero plan

ምሽት 1:30 ማንም አይቀርም።
ኑ ምሽታችንን በጋራ እናሳልፍ...

#መራሒት
#እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ
@merahitclub