2020-04-10 22:19:48
ውይይይ…… ሚስት ማግኘት ክብደቱ...
ብዙ ወንዶች ቆሞ ቀር…… ሴቶች ደግሞ ቆሞ ጠባቂ የሆኑት ይላሉ ሙጋቤ እና መንጌ… እየተቀባበሉ የተጨዋወቱት ነው…
==========================
_
1. ቆንጆ ከሆነች አስተሳሰብ ዜሮ ትወርድብሀለች
–
2. አስተዋይ ከሆነች ኮስታራ ትሆንብሀለች
–
3. ሀብታም ከሆነች አታከብርህም
–
4. ጠንካራ ሠራተኛ ከሆነች ላንተ ጊዜ የላትም
–
5. ኮስታራ ከሆነች መስፈርቷ ይበዛል…
–
6. የዋህ ከሆነች ልቧ በሆነ ወንድ ተጎድቷል…
–
7. ኃላፊነት የሚሰማት ከሆነ ለፍቅር ደንታ የላትም
–
8. በጣም ከተማረች ከሆነች ሁሌ ትክክል ነኝ ትላለች
–
9. ካልተማረች ስታርማት ታኮርፋለች ትቆጣለችም
–
10. ብልጥ ከሆነች በባዶ ሜዳ ሁሉ ትዋሻለች
–
11. ጨዋ ከሆነች የጨረሰች ሰነፍ ትሆንብሀለች
–
12. ፉንጋ ከሆነች ምግብ ላይ ቅመም ታበዛለች
–
13. ነጋዴ ከሆነች ባል ትሆንብሀለች
–
14. የቤት ልጅ ከሆነች ከወጣች አትመለስም
–
15. አራዳ ከሆነች ትወሰልትብሃለች
–
=>> እና በየት በኩል እናግባ?……
::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
@brandfun @brandfun
@brandfun @brandfun
@brandfun @brandfun
የተመቸው
97 views19:19