🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

NEWS ABOUT CORONA VIRUSES

Logo of telegram channel newsaboutcoronaviruss — NEWS ABOUT CORONA VIRUSES N
Logo of telegram channel newsaboutcoronaviruss — NEWS ABOUT CORONA VIRUSES
Channel address: @newsaboutcoronaviruss
Categories: News
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 221

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages 2

2020-06-29 22:34:52 PSYCHOLOGICAL FACT
At the age of 16, 80% of people already met the person they are going to marry.
393 views19:34
Open / Comment
2020-06-29 22:10:49 Psychological fact

The very last person on your mind before you fall asleep is either a reason for your happiness or pain.
395 views19:10
Open / Comment
2020-06-28 23:20:54 ፠እግዚአብሔር ዛሬ እንደ ኖህ ይዉደድህ
፠እንደ ዳንኤል ይጠንቀቅልህ
፠እንደ ንዕማን ያድንህ
፠እንደ ሙሴ ዉለታ ይዋልልህ
፠እንደ ይስሀቅ ያበልፅግህ
፠እንደ ዳዊት ይቀባህ
፠እንደ ኤሊያስ መልስን ይመልስልህ
፠እንደ ጳውሎስ ይጠቀምብህ
፠እንደ አስቴር ጣልቃ ይግባልህ
፠እንደ እስራኤል ይዋጋልህ
ይህንን ለ 20 ሰዎች አስተላልፍ ይህንን ባደረክ ጊዜ
እግዚአብሔር አንድ ነገር ያደርግልሀል::
442 views20:20
Open / Comment
2020-06-17 14:41:16 K~ŋ
"አስቸኳይና ወቅታዊ መረጃ"
ዘግናኝ የሞት ሞት ዜና ለዓለም ህዝብ።
~~
ብዙ ሰው ግንዛቤው የለውምና አንብባችሁ ሼር አድርጓት ወይ ደግሞ በራሳችሁ ፌስቡክ አካውንትና ገጽም ቢሆን ስለማይክሮ ችፕ ምንነት ለጓዴኞቻችሁ አሳውቁ። ወገናችንን እናትርፍ። ጉዳዩ እጅግ እጅግ መፍጠንን ይጠይቃል ነጮቹ በኮሮና ቫይረስ (#COVID-19) ክትባት አስመስለው ዓለምን በማይክሮ-ችፕ ሊያጥለቀልቁት ነው።
ስለ እኛ መንግስት በቂ መረጃ ባይኖረኝም የብዙ ሀገራት መሪዎች ጉዳዩን አሜን ብለው ተቀብለውታል።

ይሄን ጽሁፍ የጻፍኩበት ምክንያት ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ዛሬ ረፋድ ስለወቅታዊ ጉዳይ እያወራን ስለ አውሬው ቁጥር 666 ወይም ደግሞ የማይክሮ-ችፕ ቴክኖሎጅ ብለው ሊያጠፍን ስላመጡብን ነገር ስናወራ በሚገርም ሁኔታ ምንም ግንዛቤው የለውም። ላስረዳው ሞከርኩ ምን አለኝ መሰላችሁ "እኔ ምን አገባኝ የዓለም ህዝብ ካደረገው እኔ ማን ነኝና ነው እምቢ የምለው ደግሞ እግዚአብሔር አምላክም ቢሆን ይሄን ሁሉ ህዝብ እንደት ሊያጠፋ ይችላል" አለኝ። አምላክ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ ያለውኮ ነገሮችን አውቀን እንዲንድን ነው አይደል። እንግዲህ ይሄን ያለኝ ሰው በዘመናዊ ትምህርት ዝግጅቱ የማስተርስ ዲግሪ ያለው ነው። ሌክቸረርም ነው። አያችሁ ክፍተታችንን? አሁን ይሄ ሰው ቴክኖሎጂ ነው ብሎ ከተቀበለው ያልተማሩትስ? አስቡት። ምናልባት የሚድኑት የሃይማኖት ትምህርቱንና ወንጌልን በደንብ ብልት ያደረጉ ከእነዚህም የፀኑ ብቻ ይሆናሉ ማለት ነው።

በዚህ ባለፈው ሳምንት የዚህ ማይክሮ-ችፕ ክትባት ቅስቀሳውን በእስራኤል ሀገር ጀምረውታል? ይህም የተደረገው የኮሮና ቫይረስን መስፋፋት በቴክኖሎጅው ክትባት (Vaccine) አማካኝነት ለመቆጣጠርና የህዝቡንም ሰላምና ደህንነት ለመቆጣጠር ነው ተብሏል።

ታዳ ለምን ቅስቀሳው ከሀገረ እስራኤል ጀመረ ? ለሚለው:-
እውነቱ ሌላ ቢሆንም የዓለም ህዝብ የሚያስበው ሀገረ እስራኤል የክርስቲያን (ኦርቶዶክስ ተዋህዶ) ሀገር እንደሆነች ነው። ምክንያቱም ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደባት ስለሆነች። በዚህም መሰረት መጽሐፍ ቅዱስ የሚከለክለውን የማይሮ-ችፕ (የአውሬው ምልክት) ማድረግ የእስራኤል ህዝብ ከተቀበለው ችግር የለውም ማለት ነው የሚለውን እሳቤ የዓለም ህዝብ ይወስደዋል እናም ብዙም ቻለንጅ የሚያደርገን አይኖርም በሚል እሳቤ ነው።
ይህን በእነርሱ የረቀቀ ቴክኖሎጅ (ማይክሮ-ችፕ) በእኛ የአውሬው ምልክት 666 በዓለም ህዝብ ላይ ለመግጠም (ለማድረግ) የመጀመሪያ እንቅስቃሴያቸውን በኮሮና ባይረስ COVID-19 አማካኝነት ለማስቀበል አስበው ተነስተዋል ይሄውም በእስራኤል ሀገር ባለፈው በ12 በእኛ ግንቦት 4 ማለት ነው መንግስታቸው አውጇል። በመጀነሪያ በውደታ (በፍቅር) ይሆናል። ከዚያ ግን ግደታ ነው (It's mandatory for alive)። አልቀበልም የሚል ሁሉ ይገደላል። ከሲስተማቸውም ውስጥ አናስገባም በማለት እርቦት ጠምቶት እንድሞት ይደረጋል።

ምክንያቱም እያንዳንዱ አገልግሎት ማለትም ትምህርት፣ ጤና፣ መብራት፣ ውሃ፣ ባንክ (ATM ካርድ አያገለግልም)፣ ትራንስፖርት፣ ገበያ ... ማንኛውም አገልግሎት በዚህ ውስጥ ያልፋል ማለት ነው። ስለዚህ ይሄንን ሲስተም አልቀበል ያለ ከዚህና መሰል ሁሉ አገልግሎቶች ይገደብና ነፍሱን ይዞ ወደ አምላኩ ይሄዳል (ይገደላል) ማለት ነው። ጽድቅንና ሰማዕትነትን ለሚሹ ሰርግ ናት በርግጥ። ስለሃይማኖት ተሰቃይቶ መሞት ደስ ለሚለው ይለዋል። ቴክኖሎጅ ነው ብሎ የሚቀበል ካለ ደግሞ ገና ሲቀበርበት በእነርሱ ቁጥጥር ስር ይወድቃል ማለት ነው። የራሴ ሚስጥር (Privacy) የሚባል ነገር ያበቃለታል(ያከትምለታል) የእኛና የቤተሰቤ ብቻ የምንላቸው ምንም ነገሮቻችን ሁሉ በእነርሱ እጅ ላይ ትሆናለች ማለት ነው። እያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን፣ የምንሰራው የምንከውነው ሁሉ ጭምር ። ምን ይሄ ብቻ ይሄና ደህና የሚያስጠላው ነገር ሰውዬው እነርሱ የፈለጉትንም እንዲያደርግ ያስገዲዱታል። ለምሳሌ ከቤተሰቦቹ ጋር፣ ከእንስሳት ጋር ከግዑዝ ነገሮች ጋር ከማንኛውም ፍጥረት ጋር ሳይቀር ግብረ ስጋ ግንኙነት እንድፈጽም ያደርጉታል።

ሞት ማለት ይሄ ነው እንጅ ማይክሮ ችፕ አላስደርግም ብሎ መስዋዕትነትን መቀበል ከየት መጣሽልኝ የምትባል ቅመም የሆነች ስጦታ ናት ለብልህና ፀልዮ አምላክ ለረዳው ሰው። እንደት እንደዚህ ለሚሉት ሰዎች ደግሞ ምን መሰላችሁ ማይክሮ ችፕ ማለት ሲስተም ነው። የራሱ የሆነ የህዝቡን ኢንፎርሜሽን የሚይዝ ዳታቤዝ አለው እናም ሰውዬውን እራሱን ማንነቱን እንደ ባንክ ሀክ ሁላ እያደረጉ እንደፈለጉ ያደርጋሉ ማለት ነው። ሰው እንደት ነው ምኑንስ ነው ሀክ የሚደረገው ከተባለ ደግሞ ለምሳሌ:- ያንን ማይክሮ ችፕ የተቀበረበት ሰው እነሱ ወደፈለጉት ቦታ እንዲንቀሳቀስ ያደርጉታል ከዚያን ከሰውነት ክፍሉ ኩላሊት ምናምን የፈለጉትን እየወሰዱ መለዋወጫ ያደርጉታል።
ይሄን ለምን ይሰራሉ? የሚል ካለ ደግሞ ዓላማቸው ነው። እነርሱ የሚፈልጉት የዓለምን ህዝብ ከእግዚአብሔር አምላክ መንገድ አውጥተው ነፍስንም ለዳቢሎስ ማስረከብ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ በአምሳሉ የፈጠረውንና የሞተለትን ክቡሩን የሰው ልጅ ማጥፋት ማለት በነፍስ ማጥፋት ነው። ጽድቅን ማሳጣት ማለት ነው።

ይሄንን ጽሁፍ አንብቦ ዝም የሚል ካለ ባለጌ ነው በእውነት። ለጓደኞቻችሁ ሸር አድርጉ ወይ ደግሞ ፃፉላቸው።
~
ለበለጠ መረጃ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 13ን አንብቡት በዚህ ምዕራፍ ቁጥር 15-18 ላይ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል።
//በሻረው አቅናው!
@brandfun
@brandfun

Please share and join
819 views11:41
Open / Comment
2020-05-19 21:21:33 100 ways to say “I love you”

1. You are beautiful.
2. I love your smile.
3. Here, let me get that for you.
4. I love seeing you wake up in the morning.
5. You are amazing.
6. I love (this) about you
7. Stay safe. Text me when you get there
8. I love when you do (this)
9. I think you’re beautiful when
10. You’re too good for me.
11. I don’t deserve you.
12. I care about you.
13. Don’t put yourself down like that.
14. I adore you.
15. I can’t stop thinking about you.
16. Seeing you makes me smile.
17. I need you by my side.
18. I’m thankful for you.
19. You make me a better person.
20. You complete me.
21. Have a good day at work
22. You’re the light of my life.
23. Seeing you makes my day.
24. I get butterflies every time we talk.
25. I’m so lucky to have you; I don’t know how I got so lucky.
26. You set my heart on fire.
27. I’ll walk you home.
28. I love to make you happy.
29. You’re my soulmate.
30. You’re my best friend.
31. I can’t wait to see you (again).
32. You mean the world to me.
33. You’re my rock.
34. I value you.
35. I want to spend the rest of my life with you.
36. I love being around you.
37. Pull over and let me drive some.
38. Take my jacket, it’s cold outside.
39. I want you.
40. You complete me.
41. You’re my happiness.
42. Do you need anything?
43. I want to hold your hand and never let go.
44. You’re the only one for me.
45. You are my heaven on earth.
46. Every time I look at you I fall in love all over again.
47. Drive safe.
48. I don’t know what I’d do without you.
49. Forever isn’t too long, because I know I’ll be with you.
50. I’d rather argue with you than kiss someone else.
51. You look great today.
52. I love that ___ on you.
53. You look cute when you put your glasses.
54. I’ll always be here; I’m here for you.
55. My heart hurts when you’re not around.
56. I can’t think of what my life would be like without you.
57. We’re perfect for each other.
58. I cherish you; you’re more important than anything else in my life.
59. I will love you until I die, and even after.
60. You’re mine.
61. I support you.
62. I’m addicted to you.
63. You’re perfect in my eyes.
64. Take this; it’ll help you feel better.
65. I can’t wait to see you.
66. You’re the only one for me.
67. I’m crazy about you.
68. I had an amazing time with you.
69. I feel so lucky to have you.
70. I’ll never let you go; I’ll never want to.
71. I hope this moment never ends.
72. You leave me breathless.
73. I’d do anything for you.
74. Seeing you happy makes me happy.
75. I’m sorry for hurting your feelings.
76. You always find a way to make me smile.
77. I can’t put what I feel for you into words; it’s too great.
78. I still get jealous even though I know you’re mine.
79. I’m listening to you.
80. I made this for you, I know it’s your favorite.
81. I’m excited and nervous for tonight with you.
82. I got you your favorite candy.
83. I’ll always care about you.
84. I made you breakfast.
85. I can never stay mad at you.
86. I love your eyes; they’re gorgeous.
87. I love that outfit on you.
88. You look so cute.
89. You’re the highlight of my day.
90. How’d you sleep?
91. Your smile makes my heart go crazy.
92. I hate seeing you cry.
93. It’s my job to make you happy.
94. I want to spend more time with you.
95. I’ll fix it.
96. I hate when we argue.
97. You’re the only person I want to live my life with.
98. You drive me crazy (in a good way).
99. I’m proud of you.
100. I trust you, I always will.




#Join_and_Share_ur_lovely_friend


@brandfun
@brandfun
@brandfun

For any comments @pamfalons
195 views18:21
Open / Comment
2020-05-17 17:20:13 ከአንድ ስኬታማ ሴት ጀርባ #ባለ_ባጃጅ ምግብ ጋባዥ #ካርድ_የሚሞላ ባለ ሱቅ ፍቅር ፍቅር የሚጫወት ምስኪን ወንድ አለ
133 views14:20
Open / Comment
2020-05-08 21:21:53 "በዝናብ ቅጠሪኝ"
"አማልዱኝ ባልልም አስታራቂ ልኬ
ባልማፀንሽም ፊትሽ ተንበርክኬ
እንባዬ እንዳይታይ ካንቺ ተደብቄ
አነባለሁ ዛሬም ዝናቡን ጠብቄ
ልቤ በስቃይ ጣር ብሶቱን ሲያሰማ
ሀዘኔ ተሰምቶሽ ልብሽ እንዳይደማ
ቀኑ ጨላልሞልኝ ክረምቱ እስኪገባ
መጥተሽ አጠይቂኝ ሆድሽም አይባባ
.
ዝናብ የኔን ብሶት ሀዘኔን ባያጥበው
ሳለቅስ እንዳታዪ እንባዬን ይጋርደው
በጉንጬ የሚፈሰው ዝናብ እንዲመስልሽ
ሁሌም ክረምት ይሁን ጉዳቴ አይታይሽ
ውዴ:-
ጥፋቴ ሲገባኝ ዛሬ ተመልሼ
ነይልኝ አልልም እፊትሽ አልቅሼ
አዲሱ ኑሮሽን ልረብሽ በ'ንባዬ
በበጋ አልጣራም ናፍቀሽኛል ብዬ
.
ሳለቅስ እንዳታዪኝ
ሁሌ በየአመቱ በክረምት ነይልኝ
ጉርምርምታው ሲብስ በዝናብ ጠይቂኝ
አንቺን ያገኘሁ ለት
ከንፈሬ ተላቆ ስስቅ እንድታይኝ
ቀን የጨለመ ለት
ዶፍ እየወረደ ዝናብ ውስጥ ጠብቂኝ
እስከዛው ግን ውዴ ሰላም ክረሚልኝ።
.
133 views18:21
Open / Comment
2020-05-04 21:16:41 እኔ እወድሻለው…

ለሊት ተነስቶ ምሳ እንደመብላት፡
ግዙፉን ጨለማ በሻማ እንደማብራት፡
መኪና ያለ መሪ እንደመንዳት፡
አዱስአባ ተኝቶ ፓሪስ እንደመነሳት።

እኔ እወድሻለው…

አደባባይ መሀል ከታክሲ እንደመውረድ፡
በመላጦች ሀገር ማበጠሪያ እንደመነገድ፡
ሰርገኛ በሌለበት ሰርግ እንደመደገስ፡
በትዝታ ዘፈን ቡጊ እንደመደነስ።

እኔ እወድሻለው(2)…

እስከ ዓለም ዳርቻ፡
ከሔዎን ዘር ሁሉ አንድ አንችን ብቻ፡
የእውነት እወድሻለው፡
ወዲያው ዘርቶ ወዲያው እንደማጨድ፡
ጠዎት አስረግዞ ማታ እንደማስወለድ።

እኔ እወድሻለው…

ሎተሪ ሳይቆርጡ እንደመድረስ፡
በጠራራ ፀሐይ ካፓርት እንደመልበስ፡
ውብ በሆነ ህልም ሀብታም እንደመጥበስ፡
ዉዴ እወድሻለው ስሄድም ስመለስ።

እኔ እወድሻለው…

100 ብር ይዞ 5 ብር እንደመለመን፡
እኔ እወድሻለው ሳይሆን እንደመሆን።
112 views18:16
Open / Comment
2020-04-23 13:48:10 Viewing payed advertising sites ogmoney.xyz - Welcome!
https://ogmoney.xyz/showadv.php?rstr=0.35684008541909606
729 views10:48
Open / Comment
2020-04-21 20:02:27 አፍሪካዊቷ ማዳጋስካር ለኮሮናቫይረስ ባህላዊ መድሀኒት አግኝቻለው ብላለች

ቲቪ ኤም በተባለ የብሔራዊ ቴሌቭዥን ጣቢያ ላይ ዛሬ ቀርበው ንግግር ያደረጉት የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆሊና ሀገራቸው በኮሮናቫይረስ የተያዘን ሰው የሚያሽል አንዲሁም እንዲያዝ የማያደርግ ባህላዊ መድሀኒት እንዳገኘች ተናግረዋል።

እንደ ፕሬዝዳንቱ ገለፃ ከሆነ መድሀኒቱ የተፈበረከው በማዳጋስካር እኒስቲትዮት ኦፍ አፕላይድ ሪሰርች በተባለ የምርምር ተቋም ሲሆን ” ዎርምውድን ጨምሮ ሌሎች ቅጠላቅጠሎችን መድሃኒቱን ለመስራት ተጠቅመናል በቅርቡም መድሀኒቱ በስፋት ለገበያ ይቀርባል “ብለዋል።
98 views17:02
Open / Comment