"በመንፈስ ቅዱስም እናምናለን እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ የሠረፀ ከአብ ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን እናመሰግነዋለን እርሱም በነቢያት አድሮ የተናገረ ነው ።" ጸሎተ ሐይማኖት እንኳን ለበዓለ መንፈስ ቅዱስ እና ጾመ-ሐዋርያት አደረሰን አደረሳችሁ። መልካም ጾም ይሁንልን !! 80 views05:27