ብዙ ሰዎች ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ #ፍጽምሰውነት ስናነሳ ዘለው ከእግዚአብሔር አብ #ከማነስ ጋር ያገናኙታል ይሄ ስህተት ነው የክርስቶስ ኢየሱስን #ፍጽምሰውነት ስናስብ ማሰብ ያለብን፦ 1የፍቅሩን ጥልቀት 2 ራሱን ስለ እኛ መስጠቱን 3 የመታዘዙን ጥግ 4 ከአምላክነቱ ቅንጣት ያህል አለመቀነሱን ነው። #እውነትን መግለጥ @puregospel @puregospel @puregospel 80 views17:14