እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ #ተናግሮ ጨርሳል ስንል መናገር #አቁማል እያልን ሳይሆን መናገር #የፈለገውን ሁሉ #በክርስቶስ #ተናግሯል ወይም ደግሞ #አንድ ጊዜ ለዘላለም የሚሆን #እለት እለት የሚደመጥ የህይወት ቃል #ተናግሯል እያልን ነው፤ የቀረ የለም። #እውነትን #መግለጥ @Puregospel @Puregospel @Puregospel 55 views18:35