Channel address:
Categories:
Entertainments
Language: English
Subscribers:
1.79K
Description from channel
No Matter what language you speak. This channel will make You Laugh.
➡️ Some time i have to post ads to Grow the channel.
📷 Funny pic
⚜ Funny gif📺
⚜ jokes 😂😂
⛔⛔don't leave us. @Jessylingard
😂😂Have fun 😂😂
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
2
2 stars
1
1 stars
0
The latest Messages 4
2020-08-30 22:53:21
Techar in the class የሁሉምአስተማሪባህሪ
#A_ክፍል
#A_ክፍል ይገቡና አቤት #B ክፍል ጉብዝናቸው በዛ ላይ ፀባያቸው
#B_ክፍል ይገቡና
እናንተ ደደብ #A ክፍልን አታዩም አትመለከቱም ጉብዝናቸው በዛ ላይ ፀባያቸው
@samefact
2.0K viewsBķ, 19:53
2020-08-30 22:50:54
ልጁ ፓስተሩን ወግቶት ለምን ወጋከው ይባላል..
.
.
.
.
.
በየሱስ ስም ወጋውት ሲል.. ሳይቀድመኝ ቀደምኩት
@semefact
1.9K viewsBķ, 19:50
2020-08-30 22:49:51
በጣም የምትወዳት ግን እንደ ወንድሜ ነው የማይህ የምትልህ ልጅ ምን ያስደስትሃል ስትልህ...?
:
#ከእህቴ_ጋር_መተኛት
@semefact
1.8K viewsBķ, 19:49
2020-08-30 22:48:59
የዘንድሮ ሚስት ባሏን ከልቧ የምታዳምጠው
.
.
ባሏ ከሌላ ሴት ጋር በስልክ ሲያወራ ብቻ ነው
@semefact
1.7K viewsBķ, 19:48
2020-08-30 22:47:15
ሴቶች ግን ብር የሚሰጣችሁን ነው
or
ጊዜ የሚሰጣችሁን ነው የበለጠ የምትወዱት ይላታል
.
.
.
.
.
ብሩን በጊዜ የሚሰጠንን ብላ እርፍ
@semefact
1.7K viewsBķ, 19:47
2020-08-30 22:46:24
Operator: ጤና ይስጥልኝ ethio telecom ምን ልርዳዎት?
Him: ኧረ mobile data በጣም እየበላኝ ነው?
Operator: እከከው @semefact
1.6K viewsBķ, 19:46