Get Mystery Box with random crypto!

አድርግልኝ እሷን የግሌ የራሴ ሁሌ እየናፈቃት ከሚጨነቅ ነብሴ ምን ነበረ ታድያ ከልቤ ባትገ | 𝔪𝔞𝔯𝔨𝔞𝔫 🎼🎵🤪

አድርግልኝ እሷን የግሌ የራሴ
ሁሌ እየናፈቃት ከሚጨነቅ ነብሴ

ምን ነበረ ታድያ ከልቤ ባትገቢ የወደድኩሽ ለታ አይቼሽ ቁልቢ
ተሳልሞ እንደመሄድ ቤተ መቅደሱን
ያየሽን በሙሉ ነሳሽው ነብሱን

@abcdefghijknz