*........አንቺን ነው.....* ያኔ ኖረሽ ቢሆን በዳቪቼ ዘመን ቀለም ተዘጋጅቶ ሸራውም ሲወጠር በውበት መለኪያው በስሌቱ ቀመር ሞናሊዛን ጥሎ አንቺን ይስል ነበር @abcdefghijknz #share 117 views𝓱𝓪𝓷𝓾, 04:39