Get Mystery Box with random crypto!

አልፈልግህም ያልሸኝ እለት የፀሐይ ማዉጫ በደቡብ ነዉ እላለሁ መግቢያዋ በምስራቅ ብዬ እከራከራ | 𝔪𝔞𝔯𝔨𝔞𝔫 🎼🎵🤪

አልፈልግህም ያልሸኝ እለት

የፀሐይ ማዉጫ በደቡብ ነዉ እላለሁ
መግቢያዋ በምስራቅ ብዬ እከራከራለሁ
አዎን ስምኝ ዉድ ብዙ እሳሳተለሁ
ክስተቶች ጋር ወዳጅነት እፈጥራለሁ

ግን ለምን ግን አንዴት አትበይኝ
እኔ ማረገዉን መች አዉቃለሁኝ
አህል ዘርቶ ዝናብ እንዳጣ ገበሬ
ሰማይ ሰማዩን አያሌው አስረ

ነግዶ እንደ ከሰረ ነጋዴ
ወልዶ እንዳሳደገ ሰዉ ወንበዴ
ዓመት ሙሉ ተምሮ እንደ ወደቀ ተማር
በደሞዝ ቀን ብር የለም እንደተባለ አስተማር።

ስለማመድ ከርሞ ዝግጀቱ ቀርቷል አንደ ተባለ ዳንሰኛ
ወረ ለማዉራት በጣም ስያደምጥ ቆይቶ ሴም እንዳጣ ወሬኛ
አገሩን ለማሳደግ እየጣረ ህዝብ እንዳልተረዳዉ መር
ወንጀሉን መርምሮ ደርሶበት ወንጀለኛው እንደ ሞተበት መርማር።

የኔ ስሜት እንደ ሁሉም ነዉ
እንደዚህ ምሆነው ይህን ያልሽኝ እለት ነዉ
አልፈልግህም እድልኝ በቃ
የኔ እና ያንተ ነገር አቤቃ።
@abcdefghijknz