የእብደት ሚስጥሬ ፍቅሬን በቃላቶች ~ ደርድሬ ባልገልፀው የኔ ነሽ የምልሽ ~ ያንቺ ነኝ የምለው ድምፅሽ መዳኒቴ ~ የህይወት እጣዬ አካልሽ ጉልበቴ ~ የስኬት ማማዬ ሌላ ማንም የለም ~ ባንቺ ነው ማማሬ እውነት እልሻለሁ ~ የእብደት ሚስጥሬ ለወዳጆ ያጋሩ ━━━━✦ ✿ ✦━━━━ JOIN US : @abcdefghijknz #Share 84 views , 12:09