ዳኛ»ፈረሱን ስትሰርቅ ያዩ 5 ምስክሮች beምስክርነት ቀርበውብሀል። ስለዚህ ጉዳይ ምን አስታዬት አለህ? : ሌባ»ክቡር ዳኛ! እኔም ፈረሱን ስሰርቅ ያላዩ 50 ምስክሮች ማቅረብ እችላለሁ። @abcdefghijknz @abcdefghijknz #share 189 views , 16:00