Get Mystery Box with random crypto!

𝔪𝔞𝔯𝔨𝔞𝔫 🎼🎵🤪

Logo of telegram channel abcdefghijknz — 𝔪𝔞𝔯𝔨𝔞𝔫 🎼🎵🤪 𝔪
Logo of telegram channel abcdefghijknz — 𝔪𝔞𝔯𝔨𝔞𝔫 🎼🎵🤪
Channel address: @abcdefghijknz
Categories: Entertainments
Language: English
Subscribers: 899
Description from channel

j⃠o⃠i⃠n⃠ m⃠y⃠ c⃠h⃠a⃠n⃠n⃠e⃠l⃠
@yamyakye
Don't left 💆‍♀️🧟‍♂️

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 21

2021-09-29 13:37:05
@abcdefghijknz
#share
#join
161 views𝓱𝓪𝓷𝓾, 10:37
Open / Comment
2021-09-29 13:37:05 ደስታ ሰታ ፍቅር ሞልታ...
@abcdefghijknz
154 views𝓱𝓪𝓷𝓾, 10:37
Open / Comment
2021-09-28 16:41:12 የወንድ ልጅ የእርጅና ምልክቶች
@abcdefghijknz
የወንድ ልጅ የእርጅና ምልክቶች !!
:
1. ደረት ኪስ ውስጥ እቃ ማስቀመጥ ከጀመረ፤

2. እስክሪብቶ ይዞ መዞር ከጀመረ፤

3. እየደጋገመ ቀበቶውን ማስተካከል ከጀመረ፤

4. ረጃጅም ከልሲ ማድረግ ከጀመረ፤

5. ዝርዝር ብር ዋሌት ውስጥ ማስቀመጥ ከጀመረ፤

6. ቆዳ ጫማ ብቻ ማድረግ ከጀመረ፤

7. ያለፈበት ጋዜጣ ማንበብ ከጀመረ፤

8. ታክሲ ውስጥ መስኮት ዝጉልኝ ማለት ከጀመረ፤

9. ሸሚዝ ውስጥ ቲሸርት ማድረግ ከጀመረ፤

10. የመስሪያ ቤት እድር አባል መሆን ከጀመረ፤

11. ጺሙ ሳይድግ መላጨት ከጀመረ፤

12. “እስኪ አትረብሹ!” ማለት ማዘውተር ከጀመረ፤

13. ቤቱን ደማቅ ቀለም ማስቀባት ከጀመረ፤

14. ከረምቡላ ቤት መሄድ ከጀመረ፤

15. ጃኬት ለብሶ ለቅሶ ቤት መሄድ ከጀመረ፤

16. ልብስ ሲገዛ ”ኮተን ነው?” ብሎ መጠየቅ ከጀመረ፤

17. ከ 2-ሰዓት ዜና በፊት እራቱን መብላት ከጀመረ፤

18. ሸሚዙን መስመር እስኪሰራ መተኮስ ከጀመረ፤

19. ፍንዳታ ሲያይ ደሙ መፍላት ከጀመረ፤

20. የአፍንጫ ውስጥ ፀጉሩን ለመቁረጥ መሞከር ከጀመረ፤

21. የሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው ማለት ከጀመረ፤

22.”ፈረንጆች ምን ይላሉ መሰለህ?” ብሎ ወሬ ከጀመረ፤

23. ካላንደር ቤት ውስጥ መስቀል ከጀመረ፤

24. የስብሰባ ኮፍያና ቲሸርት በእረፍት ጊዜው መልበስ ከጀመረ፤

25. ዘመኑን መውቀስ ከጀመረ፤

26.ስሙን ከነአያቱ መናገር ከጀመረ፤ እና

27. ይሄን ጽሁፍ ካነበበ በኋላ ”ኤዲያ ድስኩራም” ማለት ከጀመረ ……
በቃ ይሄ ሰው እያረጀ ነው ማለት ነው !!


lol


@abcdefghijknz
@abcdefghijknz
168 views𝓱𝓪𝓷𝓾, 13:41
Open / Comment
2021-09-28 16:41:05 የስልክ ቁጥሮን የመጨረሻ ቁጥር በመንካት በሚመጣሎት ነገር ይደሰቱ!
128 views𝓱𝓪𝓷𝓾, 13:41
Open / Comment
2021-09-28 14:44:35
ላንቺ ግን አልነበርኩም
አዎ ዱርዬ ነኝ………አንቺ ላይ ግን አልነበርኩም
አዎ ውሸታም ነኝ………አንቺን ግን አልዋሸሁም
አዎ እሰክራለሁ…………ግን ፈልጌ ሳይሆን ስትናፍቂኝ ነው
አዎ ባለጌ ነኝ……………አንቺ ላይ ግን አልባለኩም
ሌባም ነኝ ………………የሰረኩት ግን ለአንቺ ነው
ሌሎችን የራኩት ጉረኛ ሆኜ ሳይሆን
አንቺን እንዳይደብርሽ ብዬ ነው
ለጥፋቴ ግን ሌሎቹን አልወቅስም
አንቺም ቢሆን አንቺም ልክ ነሽ
ባይሆን አምናለሁ ሲሆን ያማል አይደል
ላንቺ ግን አልነበርኩም………………
አንድ አመት ተቆጥረውም ካንቺ ውጪ ግን አሁንም ሴቱ ሴት አይመስለኝም ግን አብሬሽ መሆን አልፈልግም ብፈልግም አንቺ የሌላ ነሽ
144 views𝓱𝓪𝓷𝓾, 11:44
Open / Comment
2021-09-28 14:06:06 #Fact
Distance r/ship በጣም ከባድ ሚሆነዉ አንተ ያለክን ሁሉ ነገር ብትሰጣት እንኳን ሁሌም ቢሆን አጠገቧ ስለሌለህ ይሰማታል...
so bruh ማድረግ መምትችለዉን ነገር ሁሉ እያረክ ከሷ ጋር ያለክን ነገር አጠናክር..
@abcdefghijknz
@abcdefghijknz
#join
#share
143 views𝓱𝓪𝓷𝓾, 11:06
Open / Comment
2021-09-28 14:06:06 @abcdefghijknz
@abcdefghijknz
@abcdefghijknz
#share
#join
127 views𝓱𝓪𝓷𝓾, 11:06
Open / Comment
2021-09-28 10:15:02 #ኤፍሬም_ታምሩ

@abcdefghijknz
@abcdefghijknz
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
#share
#join
259 views𝓱𝓪𝓷𝓾, 07:15
Open / Comment
2021-09-28 10:15:02 @abcdefghijknz
@abcdefghijknz
143 views𝓱𝓪𝓷𝓾, 07:15
Open / Comment
2021-09-28 10:06:10 ─━━ ⊱✿⊰ ━━─
እኔ ናፍቀኸኛል አልናፍቅህም ወይ
መራራቁ ቀርቶ አንገናኝም ወይ
ፍቅርዬ ፍቅር አይገባህም ወይ
አማላጅ ማን ይሁን ማንን ልላክብህ
ጭንቀቴ ቢገባህ ቢራራልኝ ልብህ
ካንተም ቀረ ነገር ከኔም ቀረ

@abcdefghijknz
#share
149 views𝓱𝓪𝓷𝓾, 07:06
Open / Comment