Get Mystery Box with random crypto!

. . ይማርሽ ሀገሬ . . ወድ ኢትዮጵያዊያን መጥፎም ነገር ለካ ይለመዳል፣ ብዙ ክፋት በቅድስት | Abelbeen Creative

. . ይማርሽ ሀገሬ . .

ወድ ኢትዮጵያዊያን መጥፎም ነገር ለካ ይለመዳል፣ ብዙ ክፋት በቅድስት ኢትዮጵያ አይተናል ሰምተናል ።አዲሱን ዓመት ከነ መጥፎ ህፀፃችን አንሸጋገር ፣አጉል ቀቢፀተስፋ እናቁም ፣ሰላም በእጃችን ነው።

መልካም አዲስ ዓመት