Get Mystery Box with random crypto!

'ሀገር አቀፍ የፆምና የፀሎት ምህላ አዋጅ' የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ አዲሱን አመት በ | Abelbeen Creative

"ሀገር አቀፍ የፆምና የፀሎት ምህላ አዋጅ"

የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ አዲሱን አመት በሰላም ለመቀበል ያለመ ለ5 ቀናት የፀሎት መርሐግብር አወጀ።

የፀሎት መርሐግብሩ ከጷግሜ 1 እሰከ 5 የሚቆይ መሆኑም ተገልጿል።

Telegram:https://bit.ly/3CTNQjJ
Facebook: https://bit.ly/3CWH25g
YouTube: https://bit.ly/3jYyf9Z