Get Mystery Box with random crypto!

Merega Tv = Ethio 360Media

Logo of telegram channel adawdaa — Merega Tv = Ethio 360Media M
Logo of telegram channel adawdaa — Merega Tv = Ethio 360Media
Channel address: @adawdaa
Categories: News
Language: English
Subscribers: 7.60K
Description from channel

This Is Our Bot Touch It @yolerbot
For Some Comments https://t.me/Meregatvgroup

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages

2022-04-24 20:45:22 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ (ትንሳኤ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። መልካም በዓል
1.6K viewsᴀᴅᴛɴʏ, 17:45
Open / Comment
2022-04-24 20:45:22
1.6K viewsᴀᴅᴛɴʏ, 17:45
Open / Comment
2022-04-24 20:45:22 #ዜና በአሜሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ Squire Patton Boggs የተባለ የአግባቢ ኩባንያ (lobbyist) እንደቀጠረ ተሰምቷል!

የአፍሪካ ሪፖርት መፅሄት የተመድ እና ኒው ዮርክ ዘጋቢ ጁሊያን ፔክዌት ማምሻውን የተያያዘውን ዶክመንት ዋቢ አድርጎ እንደፃፈው አግባቢ ድርጅቱ በወር 60,000 ዶላር በኤምባሲው የሚከፈለው ሲሆን ውሉ ለስድስት ወር ይቆያል።

ዋና አላማው በኢትዮጵያ እና አሜሪካ መሀል ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል ነው ተብሏል። ከዚህ በፊትም Actum እና Holland & Knight የተባሉ ድርጅቶች ለተመሳሳይ ስራ ተቀጥረው ነበር።
1.6K viewsᴀᴅᴛɴʏ, 17:45
Open / Comment
2022-04-24 20:45:22 ለሚፈጠረዉ የጸጥታ ችግር ዋስትና ያጡ የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች በስጋት ከተማዋን ለቀዉ እየወጡ ነዉ ተባለ፡፡

የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ከከተማዋ ለመዉጣት ተገደዱት ሸዋሮቢት አካባቢ የተፈጠረዉ የጸጥታ ችግር ሊስፋፋ ይችላል በሚል ስጋት ነዉ፡፡

የከተማዋ ከንቲባ አቶ አሳልፍ ደርቤ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣ በአጣዬ ከተማ ከዚህ ቀደም ተደጋጋሚ ጥቃት የተፈጸመ በመሆኑ ነዋሪዉ በቀላሉ ስጋት ላይ እንዲወድቅ አድርጎታል ብለዉናል፡፡

እስካሁን በከተማዋ የተፈጠረ ነገር ባይኖርም፣ ቀደም ሲል ሲፈጸም ከነበረዉ ተደጋሚ ጥቃት አንጻር፣ ቀጣይ ምን ሊሆን እንደሚችል እርግጠኛ መሆን ስለማይቻል የከተማዋ ነዋሪዎች ወደ ገጠር ቤተሰቦቻቸዉ እየሄዱ ነዉ ብለዉናል፡፡

የቻልነዉን ያህል ለማረጋጋት እየሞከርን ነዉ ያሉት ከንቲባዉ፣ ሙሉ በሙሉ ምንም አትሆኑም፣ችገህርም አይፈጠርም ብለን ዋስትና ሰጥተን ከተማዋን እንዳይለቁ ለማድረግ ግን ተቸግረናል ነዉ ያሉት፡፡

ከከተማዋ የጸጥታ መዋቅር፣የክልሉ ልዩ ሃይላል የፌደራል ፖሊስ ጋር በጋራ እየሰራን ነዉ ያሉት አቶ አሳልፍ እስካሁን ሸዋሮቢት አካባቢ ከሚሰማዉ ችግር በስተቀር አጣዬ አካባቢ የተለዬ ነገር እንደሌለ አረጋግጠዉልናል፡፡

ከዚህ ቀደም ነዋሪዉ ከከተማ እንዳይፈናቀል አረጋግተን የነበረ ቢሆንም፣ በኋላ ላይ ግን የሰዉ ህይወት ሲጠፋና ንብረት ሲወደም ምንም ማድረግ አለመቻላችን አሁን ሙሉ ዋስትና ለመስጠት ተቸግረናል ሲሉ ለጣቢያችን ተናግረዋል፡፡

እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በሸዋሮቢት በተፈጠረው ግጭት ምክንያት ከ2ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል፡፡

መረጃው የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ነው
1.5K viewsᴀᴅᴛɴʏ, 17:45
Open / Comment
2022-02-26 19:56:56
776 viewsᴀᴅᴛɴʏ, 16:56
Open / Comment
2022-02-26 19:56:56 የህወሀት አለቅላቂዎች አሉ እነዚህ ናቸው ልዩ-ኃይሉ እንዳይጠናከርና ክልሉ ለጠላት ተጋላጭ እንዲሆን የሚያደርጉት።

#Ethiopia : ከኃላፊነቴ የተነሳሁት ዋነኛ ምክንያት የአማራ ልዩ ኃይል እንዳይደራጅ የሚፈልጉ ጄኔራል መኮንኖች በመከላከያ ውስጥ በመኖራቸው ነው። አስር ቦታ የጥይት ምት እያለብኝ በዛ ክረምት በዱላ ገብቼ ያዋጋሁት ለዝና ወይም ለሌላ አይደለም "አማራን እንበቀላለን!?" ብሎ ፎክሮ የመጣውን ኃይል ለመደምሰስ ነው ተሳክቶልኛል ። እነሱ የፈለጉት መሾም እንደሚችሉ እኔም ይሄንን ኃላፊነት እንደማልቀበል ነግሪያቸዋለሁኝ። ከኃላፊነቴ የተነሳሁት ዋነኛ ምክንያት የአማራ ልዩ ኃይል እንዳይደራጅ የሚፈልጉ ጄኔራል መኮንኖች በመከላከያ ውስጥ በመኖራቸው ነው። ገና ሰናደራጅ "ይፍረስ!" ሲሉ የነበሩ አንዳንዶቹ የኛው ድርጅት የህወሀት አለቅላቂዎች አሉ እነዚህ ናቸው ልዩ-ኃይሉ እንዳይጠናከርና ክልሉ ለጠላት ተጋላጭ እንዲሆን የሚያደርጉት።

ጄኔራል ተፈራ ማሞ ለፍትህ መፅሔት
754 viewsᴀᴅᴛɴʏ, 16:56
Open / Comment
2022-02-26 19:56:56 ሰበር ዜና

አሜሪካ ከሩሲያ እንዲዋጋ ወደ ዩክሬን የምትልከው ጦር እንደማይኖር አስታወቀች በሩሲያ አራት ባንኮች ላይ ከባድ ያሉትን እገዳ መጣላቸውንም ነው ባይደን ከደቂቃዎች በፊት በሰጡት መግለጫ ያስታወቁት

ለዩክሬን በአንድ ዓመት ብቻ የ650 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ወታደራዊ ድጋፍ አድርገናል ያሉት ፕሬዝዳንት ባይደን ወደ ዩክሬን የምንልከው ጦር የለም ብለዋል

አሜሪካ ለውጊያ ወደ ዩክሬን የምትልከው ወታደር እንደማይኖር ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ተናገሩ።

ባይደን ሩሲያ አቅዳ የፈጸመችው ነው ያሉትን የዩክሬን "ወረራ" በተመለከተ ከደቂቃዎች በፊት መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫቸው እንወስደዋለን ካሉት የማዕቀብ እርምጃ ጋር የተያያዙ ማብራሪያዎችንም ሰጥተዋል።

ፑቲን ወራሪ ነው፤ ጦርነትንም መርጧል" ሲሉ" በማብራሪያቸው የሩሲያን ፕሬዝዳንት የወነጀሉት ባይደን አሁን ገፈቱን መቅመስ ይጀምራል ሲሉ ተናግረዋል።

ወደ ሩሲያ ኤክስፖርት በሚደረጉ ምርቶች ላይ ከበድ ያለ ማዕቀብ መጣላቸውን ያስታወቁም ሲሆን ማዕቀቡ የሩሲያን ምጣኔ ሃብት በአጭርና በረጅም ጊዜ እንደሚያንኮታኩተው ገልፀዋል።

ሆኖም ይህ አሜሪካ በተናጠል ሳይሆን 27 የአውሮጳ ህብረት አባል ሃገራትን ጨምሮ ከዓለም ምጣኔ ሃብት እኩሌታውን ከያዙ አጋሮቿ ጋር የምታደርገው ነው ብለዋል።

ዛሬ ጠዋት (ሃሙስ) ከቡድን 7 አባል ሃገራት ጋር በነበረ ስብሰባ በዚሁ ጉዳይ ላይ መስማማታቸውን የገለፁም ሲሆን ሩሲያ በዶላር፣ በዩሮ ፣ በእንግሊዝ ፓውንድ እና በጃፓን የን መገበያየቷን እንገድበዋለንም ብለዋል ፕሬዝዳንት ባይደን።

በአሜሪካ በሚንቀሳቀሱ እና በጥቅሉ ትሪሊዮን ዶላር የሚገመት ሃብት ለማካበት የቻሉ አራት የሩሲያ ባንኮች ሃብታቸውን እንዳያንቀሳቅሱ እገዳ መጣሉንም ገልጸዋል።

ለፕሬዝዳንት ፑቲን ቅርበት ባላቸው አካላት የንግድ ተቋማት እና ሩሲያ ከአሜሪካ በምታስገባቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ማዕቀብ መጣሉንም ነው ይህ ወታደራዊ ብርታቷን ክፉኛ ያዳክመዋል ያሉት ባይደን ያስታወቁት።

ሆኖም የአሜሪካ ጦር ወደ ዩክሬን አቅንተው በመካሄድ ላይ ባለው ጦርነት እንደማይሳተፍ አልሸሸጉም።

"ወታደሮቻችን በዩክሬን ውጊያ ለመሳተፍ ወደ አውሮፓ አይሄዱም" ሲሉም ነው ፕሬዝዳንቱ የተናገሩት፤ ሃገራቸው ለዩክሬን የ650 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ወታደራዊ ድጋፍ ማድረጓን በመጠቆም።

ይልቁንም ጦሩ የኔቶ (የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት) አባል የሆኑ የምስራቅ አውሮፓ አጋር ሃገራትን ለመጠበቅ ወደዚያው እንደሚያቀና ባይደን ተናግረዋል።

ኔቶ ለአጋሮቹ ዋስትና መስጠት በሚችልበት ጉዳይ ላይ ለመምከር ነገ አርብ አስቸኳይ ስብሰባን እንደሚያደርግም አያይዘው ገልጸዋል።

አሜሪካ ሙሉ በኔቶ ቁጥጥር ስር ያለችን እያንዳንዷን ይዞታ ኢንች እንኳን ሳታስቀር ትጠብቃለችም ብለዋል ፕሬዝዳንቱ።
686 viewsᴀᴅᴛɴʏ, 16:56
Open / Comment
2022-02-26 19:56:56 "የሩሲያ ወታደሮች በዚህ በኩል አለፉ እያላችሁ ለጠላት መረጃ የምታቀብሉ አክቲቪስቶች እረፉ!"
Via Grazmach Shafi
628 viewsᴀᴅᴛɴʏ, 16:56
Open / Comment
2022-02-26 19:56:55
635 viewsᴀᴅᴛɴʏ, 16:56
Open / Comment
2022-02-26 19:56:55 ሩሲያ ደም አፋሳሹን መንገድ መርጣለች፤ ቀጣይ እርምጃ ምን መሆን አለበት በሚለው ላይ ከዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያይተናል።

የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን
671 viewsᴀᴅᴛɴʏ, 16:56
Open / Comment