Get Mystery Box with random crypto!

let's go ቀጣዩ የጉዞ መዳረሻችን ወንጪ ሃይቅ our Next Destination is W | ALIF Travel Consultant

let's go ቀጣዩ የጉዞ መዳረሻችን ወንጪ ሃይቅ
our Next Destination is Wenchi crater Lake

ሰኔ 11-12 /2014 ዓ.ም (ቅዳሜ እና እሁድ)
ከአዲስ አበባ በምዕራብ አቅጣጫ 150 ኪ.ሜ ርቀት ላይ።

የሁለት ቀን የጉዞ መርሐ-ግብር ( የአንድ ቀን የሀይቅ ዳር የድንኳን ውስጥ አዳር)

የጉዞ ዓይነት :-
ከጀማሪ ተጓዦች እስከ ከፍተኛ የእግር ጉዞ ልምድ ላላቸው የሚሆን ፤ በተጨማሪም ለተፈጥሮ አድናቂዎች እና የእግር ጉዞ ወዳጆች ሁሉ የሚሆን።

ሁነቶች
- ከ 10 - 15 ኪሎ ሜትር የሚፈጅ የእግር ጉዞ
- ድንቅ የኔትዎርኪንግ ጊዜ
- የፍልውሃ እና ዋና መዝናኛዎችን ያካተተ
- የጀልባ ላይ ጉዞ
- የጠዋት ኢማጂኔሽን
- ከተጨማሪ የእሳት ዳር እና አዳዲስ ጓደኞችን ከምናፈራባቸው ጨዋታዎች ጋር::

አጠቃላይ የጉዞ መዋጮ :-
2900 ብር ( ከ ግንቦት 21-ሰኔ1) ክፍያ ለሚፈፅሙ
3200 ብር ( ሰኔ 08 -10 ) ክፍያ ለሚፈፅሙ

ክፍያው የሚያካትተው :-

ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቁርስ (x2) ፣ ምሳ(x2) ፣ እራት (የፍየል ጥብስ) ፣ በጉዞ ወቅት የሚበሉ ቀለል ያሉ ምግቦች ፣ የታሸጉ ውሃዎች ፣ወደ ወንጪ ሀይቅ መግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያዎች ፣የጀልባ ጉዞ፣ የማደሪያ ቦታ፣ ፎቶግራፍ፣ የምሽት ጥበቃ እና የድንኳን አቅርቦትን ጨምሮ።

ማሳሰቢያ፦
በግል ፍላጎት የሚገዙ የለስላሳ እና አልኮል መጠጦች በተጨማሪ፣ የፈረስ ግልቢያ ክፍያዎችን በራሳችሁ የሚሸፈን ይሆናል።

ማስታወሻ!!
አዳራችን በድንኳን ውስጥ እንደመሆኑ መጠን እያንዳንዱ ተጓዥ የግሉን sleeping bag ይዞ መምጣት የሚጠበቅበት ይሆናል።

በዚህ ጉዞ ተሳታፊ ለመሆን እርግጠኛ ብቻ ሲሆኑ

ለምዝገባ
በ +251943 296503 እና +251921784360 ይደውሉ