ፍቅር ፍቅር ጨዋታ ሳይሆን ህይወት ነው ፍቅር የቀልድ ሳይሆን የምር ነው ምናልባት እኔም፣ አንተም አንቺም አውቀንም ይሆን ሳናውቅ በሆነ ሰው ልብ ላይ በሆነ ፍቅር ላይ ቀልደን አልፈን ይሆናል። ያለፈው አልፏል ምንም ማድረግ አይቻልም ግን ለአሁናችን እናስብበት። @your_23 693 views06:52