🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Multi-Functional Adjustable Movable Special Base for Appliance | Arif Online

Multi-Functional Adjustable Movable Special Base for Appliances

🏼🏼🏼🏼🏼🏼🏼🏼🏼🏼
ርዝመቱ እና ስፋቱ ከተለያዩ የቤት ዕቃዎች መጠኖች ጋር የሚስማማ ነው።

በልብስ ማጠቢያ ማሽኑ ወይም በማቀዝቀዣው ስራቸው እንዳይዝግ በመሬቱ መካከል ያለውን ርቀት ይጨምመራል እንዲሁም ከእርጥበትና ከማንሸራተት ይከላከላል።

4 ጎማ ያለው እኩል ባላንስ ያላቸውና 360ዲግሪ መዞር የሚችሉ

እቃዎችን ኣንዴ ካስቀመጡ ቡሃላ እንዳይንቀሳቀሱ ለማቆም ጎማዎችን መቆለፍ ይስችላል።
ከባድ እቃዎችን እንዲሁም ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸውን እቃዎች በቀላሉ ለማንቀሳቀስና ለማፅዳት
እጅግ በጣም ጠንካራ እና ከማይዝግ ብረት የተሰራ
የልብስ ማጠቢያ ማሽንዎን ፣ ማቀዝቀዣዎን ፣ ካቢኔትዎን ወይም አየር ማቀዝቀዣዎትን በዚህ ባለብዙ ተግባር ተንቀሳቃሽ ልዩ መሠረት ላይ ያስቀምጡት
🏼🏼🏼🏼🏼🏼🏼🏼🏼🏼
ከፍተኛ ጭነት መጠን - 200kg

ዋጋ ፨ 1,500ብር

0924625386
0909260625
Telegram https://t.me/arifonline
We Have Free Delivery
ኣድራሻ
መገናኛ ህብር ህንፃ 2ኛ ፎቅ
[ኢትዮ ሴራሚክ ኣጠገብ]
On Map 9.019983,38.810040