#ሰበር አርሴናል እና ጋብሬል ከስምምነት ደርሰዋል ! በበርካታ የአውሮፓ ክለቦች ቢፈለግም ፤ ናፖሊ ፣ ኤቨርተን እና ዩናይትድ ፍላጎታቸውን ቢያሳዩም ተስፈኛው ብራዚላዊ ተከላካይ ጋብሪኤል ማግሀሌስ ምርጫውን አርሴናል አድርጓል ። ሰኞ ወደ ለንደን በመብረር እስከ 2025 የሚያቆየውን ውል የሚፈርም ይሆናል ። አርሴናል ለዝውውሩ 30 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚያወጣ ታውቋል ። በማንኛውም ሰዐት የተረጋገጠ አዲስ መረጃ ሲኖር ከማንም ቀድሞ የሚያሳውቃቹን 24 ስዐት የሚሰራ የመጀመሪያው የኢትቴ ስፖርት ቻናል ። @SPORTCLINIC1 ምርጫዎ ያርጉ ለወዳጆ በማጋራትም የገፀ በረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው ። @SPORTCLINIC1 1.6K views23:10