Get Mystery Box with random crypto!

አሌክስ አንደር ላካዜቴ አሁንም ፈረንሳይ ፊቷን እንዳዞረችበት ነው ! ከደቂቃዎች በፊት በወጣው የ | ARSENAL TODAY

አሌክስ አንደር ላካዜቴ አሁንም ፈረንሳይ ፊቷን እንዳዞረችበት ነው !

ከደቂቃዎች በፊት በወጣው የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ዳዩት አፓሚካኖ ለመጀመሪያ ግዜ የስብስቡ አካል ሲሆን ራቢዮት ደሞ ወደ ስብስቡ ከረጅም ግዜ ብኋላ መመለስ ችሏል ።

ሙሉ ዝርዘሩ በምስሉ ላይ ተቀምጧል ።

@SPORTCLINIC1