Get Mystery Box with random crypto!

የጋብሬል ማግሀሌስ ዝውውር ይፋ ሆኗል ! አርሴናልን መቀላቀሉን ከሳምንት በፊት መዘገባችን የሚታወ | ARSENAL TODAY

የጋብሬል ማግሀሌስ ዝውውር ይፋ ሆኗል !

አርሴናልን መቀላቀሉን ከሳምንት በፊት መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን በለይቶ ማቆያ ሳምንቱን ሲያሳልፍ ቆይቶ ዛሬ በአርሰናል ይፋዊ ዩ ቱዩብ ገጽ ይፋ ሆኗል ።

@SPORTCLINIC1