Get Mystery Box with random crypto!

Asgerami

Logo of telegram channel asgerami — Asgerami A
Logo of telegram channel asgerami — Asgerami
Channel address: @asgerami
Categories: Facts
Language: English
Country: Ethiopia
Subscribers: 158
Description from channel

💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
🔦FACTS that will make you go crazy
💡Daily Dose of Amazing and mind boggling Facts.
🔴 OUR YOUTUBE CHANNEL https://youtube.com/channel/UCCuBSfOc
OTHER CHANNEL 👉 @startlingminds
Buy ads: https://telega.io/c/asgerami

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages

2022-06-17 16:01:02
ምድር ውስጥ ያለው የ ዩራኒየም ብዛት (ኒውክሌር ሚሰራበት ማቴርያል) ከወርቅ ብዛት 500 እጥፍ ነው።

@asgerami
383 views13:01
Open / Comment
2022-06-17 07:30:21
ወይን ለ ውሾች እና ለድመቶች መርዛማ ሊሆን ይችላል።

@asgerami
51 views04:30
Open / Comment
2022-06-16 14:44:50
ብራዚል አሁን ባለችበት መልክ ለመጀመሪያ ግዜ ስትመሰረት ስሟን የብራዚል ዩናይትድ ስቴትስ ሪፐብሊክ ( UNITED STATES OF BRAZIL ) ተብሎ ነበር ። ባንዲራዋም በ USA ባንዲራ መልክ ተቀርፆ ነበር።

አስባቹታል USA እና USB የሚባሉ ሀገሮች ይኖሩ ነበር

@asgerami
265 views11:44
Open / Comment
2022-06-16 14:37:20
ጥናቶች እንደሚያሳዩት የአልኮል ሱሰኝነት በዘር (በጄኔቲክስ) ምክንያት ሊጋባ ይችላል።

@asgerami
267 views11:37
Open / Comment
2022-06-05 20:30:29
ከሚወዳት ፍቅረኛው ጋር የተጣላው የ25 አመቱ የህንዱ ነጋዴ ኒሌሽ ክሄዴካር በአንድ ምሽት ይቅርታ የሚል ፅሁፍ ያለው 300 ቢልቦርድ በከተማው አስለጥፏል!

@asgerami
366 views17:30
Open / Comment
2022-06-04 08:14:30
ቱርክ (ተርኪ) ስሟን ወደ ተርኪዬ ቀየረች

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) በድርጅቱ የቱርክ /ተርኪ ስያሜ ወደ ተርኪዬ መቀየሩን ዛሬ በይፋ አሳውቋል።

ይህ ተርኪዬ የሚለው ስያሜ የቱርክን ሕዝብ ባህል፣ ሥልጣኔ እና ዕሴቶችን በበለጠ የሚወክል አገላለጽ ነው " በማለት ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን ባለፈው ወር ተናግረው ነበር።

ለሀገሪቱ ስያሜ ለውጥ ምክንያት ብሎ ካስቀመጣቸው ነገሮች መካከል " ቱርኪ " የሚለው ስያሜ ምዕራባውያን በዓል ወቅት ለምግብ ከምትቀርበው የዶሮ ዝርያ ጋር መያያዙ እንደሆነ ገልጿል።

በተጨማሪም የእንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት ላይ 'ተርኪ' የሚለው ቃል፤ 'ሙሉ በሙሉ ያልተሳካ' ወይም 'ውድቀት የሆነ ነገር' የሚል ትርጓሜን ይሰጣል።

የቱርክ /ተርኪ መንግስት ሀገሪቱን በአዲስ ስያሜ ተርኪዬ ለማስተዋወቅ ዘመቻ ማድረግ የሰነባበተ ሲሆን በአገሪቱ ተመርተው ወደ ውጪ የሚላኩ ሁሉም ምርቶች ላይ አዲሱ ስያሜ እንዲሰፍር ተደርጓል።

ካለፈው ጥር ወር ጀምሮም  "ሄሎ ተርኪዬ" የሚል የቱሪዝም ዘመቻ እየተካሄደ ነው።

መረጃው የ ቲክቫህ ነው።

@asgerami
168 views05:14
Open / Comment
2022-06-03 19:51:27 HELLOO EVERYONE

Sorry Guys For Being Away for so Long, Iwas busy with so many different things. I left home to go to University and i took some time to settel in, Also first week of Collage was stressing and made me busy, but now i am officially back and i will post regularly.

Thank you all for waiting Patiently and Never Leaving

THANK YOUU
255 viewsedited  16:51
Open / Comment
2022-05-05 19:14:53
እ.ኤ.አ. በ1978 ፕሬዝዳንት ማኪያስ ንጉሜ የኢኳቶሪያል ጊኒ ብሔራዊ መፈክርን "ከማሺያስ ንጉዌማ በቀር ሌላ አምላክ የለም" ወደሚለው ቀይረውታል።
ምን አይነት አላዋቂ ነት ይሆን

@asgerami
197 views16:14
Open / Comment
2022-05-05 06:51:14
Bitcoin is going to change Ethiopia's Economy, and Bybit is the best exchange to invest in Cryptocurrencies like Bitcoin and others. Register now and get rewards for deposits.

Register: https://bit.ly/3MOA2eH

ቢትኮይን የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ሊቀይር ነው፣ እና ባይቢት እንደ ቢትኮይን እና ሌሎች ባሉ ክሪፕቶ ምንዛሬዎች ላይ ኢንቨስት ለማድረግ ምርጡ ልውውጥ ነው። አሁን ይመዝገቡ እና ለተቀማጭ ሽልማቶች ያግኙ።

ይመዝገቡ - https://bit.ly/3MOA2eH
325 views03:51
Open / Comment
2022-04-02 04:30:55
1443ኛው የረመዳን ፆም ነገ መጋቢት 24  ይጀምራል።

ውድ ጓደኞቼ እንኳን አደረሳችሁ!!
ረመዳን ከሪም
814 views01:30
Open / Comment