🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ወሬ ወሬ... ባልተፈፀመ ቃል ባልዋለ ንግግር ዋሽተህ አሳምነህ  አጋነህ በማቅረብ እንጀራህን ጋ | ግጥም በድምፅ

ወሬ ወሬ...

ባልተፈፀመ ቃል ባልዋለ ንግግር
ዋሽተህ አሳምነህ  አጋነህ በማቅረብ እንጀራህን ጋግር
ብለን ያፀደቅነው ህግ አለን ወረኞች
እድሜ ለአማኞች...

ይሄን ዘመን የሚገልጽ አሪፍ ግጥም


ሙሉውን አድምጡት

@astawesegnregasa
@astawesegnregasa