🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ለወላጆች በሙሉ እሁድ ግንቦት 8/2013ዓ ም የተማሪዎች የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ዉጤት የሚሰጥበት ቀን | Bethlehem Secondary School

ለወላጆች በሙሉ
እሁድ ግንቦት 8/2013ዓ ም የተማሪዎች የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ዉጤት የሚሰጥበት ቀን ስለሆነ ጠዋት 2:00 እንድትገኙ እናሳስባለን