🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

'ደመ ቀዝቃዛ ነኝ ጅንን ኩራተኛ ቤተኛ ቢለወጥ ቢጠፋ ጓደኛ እንኳን ሊናፍቁኝ ላስብ ይቅርና ፈጠን | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

"ደመ ቀዝቃዛ ነኝ ጅንን ኩራተኛ
ቤተኛ ቢለወጥ ቢጠፋ ጓደኛ
እንኳን ሊናፍቁኝ ላስብ ይቅርና
ፈጠን ብለው ይምጡ መረሳት አለና!"
በማለት ራሴን እንዳላኮፈስኩት
በትቢት ማማ ላይ ከጫፍ እንዳልካብኩት
ሳምንት ብጠፊብኝ ከቦታው አጣሁት!
ወጤ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19