Get Mystery Box with random crypto!

በአይን : ቋንቋ : የሆዳችንን : እናወራለን። ቃላት : ልምሻ : ሆነው :ሲድሁ : በአትኩሮት : | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

በአይን : ቋንቋ : የሆዳችንን : እናወራለን። ቃላት : ልምሻ : ሆነው :ሲድሁ : በአትኩሮት : ለተመለከተን የኔና ፣ እሷ ነገር : እጅን ከአፍ : ማስደፋቱ : አይቀሬ ነው። አንዳንድ : እያዩ : የማያምኑ : ሙዠሌያም : ሰዎች : አውነት : እውነት : ኩነኔ : አይገባቸውምን?

በእሷነቷ : ጎምዥተው : ከስሯ: የሚርመሰመሱት : ጀሌዎቿ : ምኗ እንደሆንኩ : እያወቁ : ምንሽ ነው? ይሏታል

እሷስ ምኗ ሞኛ

አባባኝ አባባኝ
ወይም አላገባኝ!! አለቻቸዋ....

እነሆ : ከዛን ግዜ : ጀምሮ : ነው አሉ ውሽምነት : በነቂስ : የተስፋፋው¡

እሱም : እያየ እንዳላየ : የሚያደርግ ሙዠሌ : አይንና ፣ ልቡን : በልቶት ኑሮ
ዘለአለሙን: ያካል : እስከ : ህቅታው ይፎክታል : በማከክና : በመፎከት መች ፍቅር : ይወጣና።


ምኑ ሞኝ ነው ጃል¡


ቅዱስ አርዮስ
የግማሽ እለም ጣኦት