Get Mystery Box with random crypto!

ከንቱ እምነት አብሬህ እያለሁ እምነት ካልጣልክብኝ ያንተው ነኝ እያልኩህ ከተጠራጠርከኝ እውነቴን | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ከንቱ እምነት
አብሬህ እያለሁ እምነት ካልጣልክብኝ
ያንተው ነኝ እያልኩህ ከተጠራጠርከኝ
እውነቴን እያየህ እፈራለሁ ካልከኝ
ፍሬ ቢስ ድርጊትህ ከልክ ከወጣ
እኔም ልፍራ መሰል ፍራቻህ ቅጥ አጣ።
ትእይንት

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19