Get Mystery Box with random crypto!

እዉነተኛ ታሪኳ ነዉ በተለይ ሴቶች አንብቡት!! ፈሪሃን እባላለሁ ሀይማኖቴን አክባሪ ፈጣሪዬን ፈሪ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

እዉነተኛ ታሪኳ ነዉ በተለይ ሴቶች አንብቡት!!

ፈሪሃን እባላለሁ ሀይማኖቴን አክባሪ ፈጣሪዬን ፈሪ ነበርኩ.. 11ኛ ክፍል ስደርስ ግን ነገሮች ግልብጥብጥ አሉ..ምን መሰላችሁ ባልጠበቅኩትና ባልገመትኩት ሁኔታ ፍቅር ያዘኝ። ቴዲ ይባላል የባጃጅ ሹፌር ነዉ.. የፈለገዉን ለማግኘት ሲል ፍፁም ማንነቱን ቀይሮ ነበር የቀረበኝ...አስተዋይነቱ..ለሴት ልጅ ያለዉ እንክብካቤና የዋህነቱ በፍቅሩ እንድወድቅ አደረገኝ..አበድኩለት ልዩነታችንን ሁሉ እረሳሁት..ጁመአ(አርብ) እለት ከቲቶሪያል መልስ በባጃጁ ወደ ቤት እያደረሰኝ ሳለ ደንገት ወደ ሌላ ቅያስ ታጠፈ..ምንድነዉ አልኩት ዛሬ እንኳን ቤቴን አይልኝ ብዬኮ ነው አለኝ ፈገግ ብሎ ደስ ባይለኝም አልተቃወምኩትም..ቤቱ ደርሰን ከፍተን ገባን እቺን ትመስላለች እንግዲህ ቤቴ ለወደፊት ግን ትልቅ ቤት ይኖረናል በብዙ ልጆች እነከበባለን የኔ ዉድ ካንቺ ጋር ትልቅ ህልም አለኝ እያለ አነሆለለኝ..ወዲያው ከንፈሬ ላይ ተጣብቆ ትንፋሽ አስኪያጥረኝ ሳመኝ።ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳምኩ ፍርሃትና ደሰታ ተሰማኝ...በድጋሜ ሳመኝ..ሰዉነቴን ዉርር አረገኝ..ነዘረኝ።

ይባስ ብሎ የተከናነብኩበትን ክሪም አነሳና አንገቴን .......Read more



https://t.me/joinchat/AAAAAFek7uctS1ofuUIvWQ