✧አንቺና ቁንጅናሽ እኔም ለኔ ስልሽ ሌላም ሠው ስመኝሽ ተወዳድርኩ እኔም የግሌ ላደርግሽ ግና ምን ያደርጋል መስፈርትሽ ይከብዳል እንኩዋን እኔ ቀርቶ እብዱም ደግሞ ያብዳል።• 240 viewsMerry G, 03:33