ፈጣሪ ይመስገን እስከዛሬ አለን፣ በፈጣሪ ፀጋ በእሱ መሀሪነት፣ እስካሁኑ ሰከንድ እስካሁኗ ሰአት፣ የዘመተው ዘምቶ የሞተውም ሙቶ፣ እኛን ላቆየን ሰው እሱ ተሰውቶ ፣ እኔን ለማኖር ሲል እሱ ለኔ ሙቶ፣ እንዴት ዝም እላለሁ በዛ ሰው በዛደም፣ ስልጣን ላይ ቁጭ ብለው ቁማር ሲጫወቱ፣ ነግ በኔ ነውና ወገን ዝም አንበል የኛም ተራ ሁኖ ይደርሳል ሰአቱ! 09/02/2014 አቤኔዘር ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19 168 viewsAbela, edited 04:54