Get Mystery Box with random crypto!

'…. ዝም ስትል የማታውቅ የሚመስላቸው ብዙዎች ናቸው ምክንያቱም እነሱ በማውራት ያምናሉና ፡፡ ነገ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

"…. ዝም ስትል የማታውቅ የሚመስላቸው ብዙዎች ናቸው ምክንያቱም እነሱ በማውራት ያምናሉና ፡፡ ነገር ግን ያወሩትን አይኖሩትም :: አንተ ግን በማውራት አትመን ዝም ብለህ ልታወራው የፈለከውን ኑረው ። ከዛም በአንተ ዝምታ ውስጥ የኖርከው ህይወት ጥሶ ይወጣና አንተ ዝም እንዳልክ ሳታወራ ሰዎች ያወሩልሀል ።....."

አና ፍራንክ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19