Get Mystery Box with random crypto!

#እሰይ ፡ ፡ ፡ ከመሳሳት ይልቅ ትክክል መሆንን ሰርክ ስለሚመርጥ ይላል ያገሬ ሰው “ አስር ግዜ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

#እሰይ



ከመሳሳት ይልቅ ትክክል መሆንን ሰርክ ስለሚመርጥ
ይላል ያገሬ ሰው “ አስር ግዜ ለካ አንድ ግዜ ቁረጥ”።


እኔ ግን እላለው
በመሳሳትክ ውስጥ የሚገኘው እክል
እሱ ነው ቁምነገር እሱ ነው ትክክል።


አሁንም እላለው
ከትናንቱ ዛሬ በስለ እንድትጎመራ
“ አንድ ግዜ ለካ አንድ ግዜ ቁረጥ ” እሰይ ስህተት ስራ።

#ሄኖክ_ብርሃኑ
@henockb

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19