🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

[ ይቅናሽ ] ከእኔ ጋ ስትሆኝ ሰላም ካልተሰማሽ ሰላምሽ እርቆ ሐዘን ከከበበሽ ያውልሽ መንገዱ ደ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

[ ይቅናሽ ]

ከእኔ ጋ ስትሆኝ
ሰላም ካልተሰማሽ
ሰላምሽ እርቆ
ሐዘን ከከበበሽ
ያውልሽ መንገዱ
ደና ሁኚ ይቅናሽ
በእኔ ደስ ካላለሽ
እኔም ደስ አይለኝም
ቁንጅናሽ ውበትሽ
ምኑም አይጥመኝም
ትረጉም አይሰጠኝም
በእኔ ከተከፋሽ
ባንች ደስ አይለኝም።

ጥቅምት 25/2014 ዓ/ም

ብርሃኑ ዘላለም


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19