🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ድልዙ ደብዳቤ! '''''''፠'''''''፠''''''' የፃፍኩልሽ ቅኔ አልኮል ሲሎኝ በርታ ረጅሙ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ድልዙ ደብዳቤ!
'''''''፠'''''''፠'''''''
የፃፍኩልሽ ቅኔ አልኮል ሲሎኝ በርታ
ረጅሙ ጽሁፍ ብዕር ጠፍቶ ማታ
ሰርዤ ደልዤ በዱልዱሙ እርሳሴ
አይገርምም መማሌ ቆሜ "በስላሴ"?

ጠፍቶብኝ ጸጸቱ ጭፈራ ሳልወጣ
"ወለል" ብዬ ጠራው አስተናጋጅ ሳጣ!
መልዕክት እስቲ አድርስ እዛጋ ላለችው
መጠጡን ስትቀዳ ዐይን ዐይኔን እያየችው'

በፍቅሯ ጣለችኝ ወይ ወገብ መቅጠኑ
ጨፈር ልል ስነሳ ቢዘጋ ዘፈኑ!

እሷም ትወጣለች~
እሷም ትሔዳለች~
እሷ የምታውቀው ማየት ሆኖ 'ታማኝ'?
ያስተናጋጅ ፍቅር መች ይዞ ገደለኝ!


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19