🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#ላንጠቅማት ነገር ከቦታዉ ካልሆነ ሁሉም #በራሱ ሆኗል ሳቅም ለቅሶ ላይ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

#ላንጠቅማት ነገር
ከቦታዉ ካልሆነ ሁሉም
#በራሱ
ሆኗል ሳቅም ለቅሶ ላይ
#ማልቀሱ
ሲያመን ህመመቻን በጋራ
#ታማሚ
ራዕያችን ካልሆነ ሩቅ
#አላሚ
በራችን ክፍት ነዉ ብለን
#ለፍቅር
ክፉ ጠባቂ በሩን ዘግቶት
#ቢቀር
ደፍረሶ እስኪጠራ ላለመጠበቅ
#ብሎ
ደፍቶት ሲሄድ ኩባያዉንም
#ጥሎ
ተኖ አየጠፋ ፍቅር
#ከልባችን
ጠፍቶ እያያን አንቆም
#ከደጃችን
የሰቃይ ቤት በደም
#የሰከረዉ
ፍቅር ሰለጠፋ ወገኑን
#ሲከዳዉ
ቃል ጠፋ ሚወጣ
#ከአንደበቴ
ወገኔ እየሞተ ፍቅር
#በማጣቴ
ጥቅሜ ለምኗ ነዉ ለዚች ብሩክ
#ምድር
ሰኖር ከነስተት ካለቦታዬ
#ብፈጠር
#ከዳዊት#


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19