🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በክፉ ቀን ለእውነት ለሀቅ አይደለም ቤቴ ብርሃን ሲሆን የማይወደኝ የለም ወዳጄ ይበዛል በዝቶ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

በክፉ ቀን

ለእውነት ለሀቅ አይደለም
ቤቴ ብርሃን ሲሆን የማይወደኝ የለም
ወዳጄ ይበዛል በዝቶ እንኳ ይተርፋል
ጨለማ ሲሆን ግን...
የመጣው ሰው ሁሉ ተያይዞ ያልፋል
ቀን ለኔ ሲወጣ
ከጎንህ ነን ባዩ ሞልቶ ሞልቶ ይበዛል
በቅቤ ምላስ ሽንገላ አባባል ይገዛል

ዛሬ ድንገት ቢያመኝ
ጨለማ ቢወርሰኝ
ቸነፈር ሲገርፈኝ
ችጋር ሲሳለመኝ
እኔን ማን ጠየቀኝ???

ዮኒ
ኣታን @yonatoz

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19