Get Mystery Box with random crypto!

ከግጥሞቼ 'ይሻለኝ ነበረ '' ይሻለኝ ነበረ ቢይዝህ አልዛይመር ይሻለኝ ነበረ በህመም ብትጣጣር | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ከግጥሞቼ
"ይሻለኝ ነበረ ''

ይሻለኝ ነበረ ቢይዝህ አልዛይመር
ይሻለኝ ነበረ በህመም ብትጣጣር
ከራስ ከመጋጨት ከራስ ከመቃቃር።

For u
ተፃፈ በሰላም
@selamnen

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19