Get Mystery Box with random crypto!

እንቆማለን ∞∞∞∞∞ አክሱምን ተደግፈን ስር በሰደደ በጸና ማንነት ታቦተ ጽዮንን ይዘን | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

እንቆማለን
∞∞∞∞∞
አክሱምን ተደግፈን
ስር በሰደደ በጸና ማንነት
ታቦተ ጽዮንን ይዘን ያ'ባቶቻችንን እምነት
ምንም ሳይበግረን እንደ ላሊበላ ውቅር
.
.
.
ዘመናትን ልንሽር ፣
አድዋን ልንደግም ፣
ትውልድ ልናስቀጥል ፣
ያለምንም ማፈግፈግ
ታሪክን እንፅፋለን
ዛሬም እንደገና ለድል እንቆማለን!!!

የማይረሳ ነገር ሼር ማድረግ

በለዓለም መሰረት እንደተጻፈ
@Leo_poet