Get Mystery Box with random crypto!

እናት ኢትዮጵያዬ አናቴ ሀገሬ ስልሽ እውነት እደ መሀተቤ  አልጣሽ ከውስጤ ከልቤ  እማ አንችን | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

እናት ኢትዮጵያዬ
አናቴ ሀገሬ ስልሽ እውነት እደ መሀተቤ
 አልጣሽ ከውስጤ ከልቤ
 እማ አንችን ሳስብ ሂወቴ በሙሉ በደስታ የተሞላ
ለምንድነው ግን ባንቺ ልጅሽ በጭቃኔ የተሞላ
እናቴ ሁልም አጠፊም ከቤቴ
እናቴ ሀግሬ አልጣሽ እስከለሞቴ
ሁሉም ሀገር አለው ኩራቴ እናቴ ሀግሬ የሚለው
እኛም ከአንቺ ሌላ ወዴት ነው ምንሄደው
 እኛ ተመርጠን አደረግሽን ያንቺ መገኛ
አንቺ የእውነት መገኛ ስቱን አደረግሽ ደስተኛ
ህልሜን እውን እያረኩ ሁሌም እላለው ባንቺ አሜን
ደግሜ ደጋግሜ ተመስገን እላለው አንችን ለፈጠረልን
 ባንቺ መፈጠር መነኛ እድል ነው
ውብ አርጎሽ የፈጠረሽ እግዚአብሔር ነው
እስኪ ያልፍ ያለፋል እንዳለ የሀገሬ ሰው ምን አለ ቢታገሰው
 ኢትዮጵያ የእውነት መፈጠሪያ ብቻ
ሁሉም አምጪ ብቻ እናቴ የሚል የለም ሆዳም ብቻ
አንቺ ያየሺውን ስቃይ አላይ ባንቺ እማ
ሀገሬ አንቺን ሊያጠፋ የተነሳው ጁንታ እነደ ጨው ይሙዋማ
ቀን አልፎ አንቺም ሲያልፍልሽ ያኔ ሁሉም ነው እናቴ የሚልሽ
እኛ ግን ሁሌም ከጎንሽ አርጎናል ድንቁ ፈጣሪሽ


የሀገራቹን ፍቅር በ commet ግለፁልኝ


For conant me @D_A_R_K_Skin_7
ሔኖክ ሰይፉ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19